ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ንጉሡ ዲሜጥሮስ ከኢየሩሳሌም ምሽግና ከሌሎችም ምሽጐች ወታደሮቹን እንዲያስወጣ የሚነግሩለትን ሰዎች ዮናታን ወደ ንጉሡ ላከ፤ ምክንያቱም ወታደሮቹ ሁልጊዜ ለእስራኤል ጋር በመዋጋት ላይ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |