ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ንጉሥ ዲሜጥሮስ በሥሩ ያለው አገር በሰላም የሚገኝ መሆኑንና ሥልጣኑን የሚቃወም ምንም አለመኖሩን በማየት ሠራዊቱን ሁሉ አሰናብቶ እያንዳንዳቸው ወደመጡበት እንዲሄዱ አደረገ፤ ከእርሱ ጋር የቀሩት ከአሕዛብ ደሴት የቀጠራቸው የውጭ አገር ወታደሮች ብቻ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |