ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በዚህ ምክንያት ከአባቶቹ ጋር የነበረ አንድ ትሪፎን የተባለ ሰው ሠራዊቱ በጠቅላላ በዲሜጥሮስ ላይ ማጐረምረማቸውን በተገነዘበ ጊዜ የእስክንድርን ልጅ አንጥዮኩስን ወደ ሚያሳድገው ወደ ዓረባዊው ኤማልቄስ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |