ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 11:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 የሰላም መግለጫ በመስጠት ወደ ሦርያ ሄደ፤ የከተማዎቹ ሰዎች በሮቻቸውን ከፈቱለትና ሊቀበሉት ወጡ፤ ንጉሥ እስክንድር አማቹን እንዲቀበሉ ስላዘዘዛቸው ተቀበሉት። ምዕራፉን ተመልከት |