ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:75 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)75 ከኢዮጴ ወጣ ብሎ ሠረፈ፤ የአጶሎንዮስ ወታደሮች በከተማዋ ስለ ነበሩ ነዋሪዎቹ በሮቹን ዘጉባቸው፤ እነዮናታን ውጊያ ጀመሩ። ምዕራፉን ተመልከት |