ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እንዲያውም ሠራዊት እንዲያሰባስብ፤ የጦር መሣሪያ እንዲሠራ፥ የጦር ጓደኛው ነኝ እንዲል ሥልጣን ሰጠው፤ በኢየሩሳሌም ምሽግ ውስጥ በዋስትና የተያዙበት ሰዎች እንዲመለሱለትም አዘዘ። ምዕራፉን ተመልከት |