ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ምክንያቱም በዚያን ጊዜ በእርሱ ላይና በወንድሞቹ ላይ እንዲሁም በሕዝቡ ላይ ያደረግነውን ክፉ ነገር ሊያስብ ይችላል” በማለትም አሳሰበ። ምዕራፉን ተመልከት |