ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ዲመትሪዮስ ለዮናታን የላከለትን የተስፋ ቃል ንጉሥ እስክንድር አወቀ። እንዲሁም ዮናታንና ወንድሞቹ ያደረሱባቸወም መከራዎች ተነገረው። ምዕራፉን ተመልከት |