ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሕግንና ትእዛዝን ጥሰው የነበሩ አንዳንድ ሰዎች በቤተሱር ብቻ እንዲቀሩ ተውአቸው፤ ምክንያቱም እርሱ የመጠጊያ ቦታ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |