1 ነገሥት 14:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በዚህም ዘመን ሁሉ ሮብዓምና ኢዮርብዓም እርስ በርሳቸው በማያቋርጥ ጦርነት ላይ ነበሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 በሮብዓምና በኢዮርብዓም መካከል የማያቋርጥ ጦርነት ነበር። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 በዚህም ዘመን ሁሉ ሮብዓምና ኢዮርብዓም እርስ በርሳቸው በማያቋርጥ ጦርነት ላይ ነበሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በዘመኑም ሁሉ በሮብዓምና በኢዮርብዓም መካከል ጦርነት ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 በዘመኑም ሁሉ በሮብዓምና በኢዮርብዓም መካከል ሰልፍ ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |