1 ነገሥት 12:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ከዚህም በኋላ ከወርቅ የተሠሩት ሁለት የኰርማ ምስሎች አንዱን በቤትኤል፥ ሁለተኛውንም በዳን አቆመ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 አንዱን በቤቴል ሌላውንም በዳን አቆመው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ከዚህም በኋላ ከወርቅ የተሠሩት ሁለት የኰርማ ምስሎች አንዱን በቤትኤል፥ ሁለተኛውንም በዳን አቆመ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 አንዱን በቤቴል ሁለተኛውንም በዳን አኖረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 አንዱን በቤቴል፥ ሁለተኛውንም በዳን አኖረ። ምዕራፉን ተመልከት |