1 ቆሮንቶስ 15:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 አንተ ሞኝ! የምትዘራው እህል ካልሞተ ሕይወት አይኖረውም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 አንተ ሰነፍ! አንተ የምትዘራው እንኳን ካልፈረሰ አይበቅልም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 አንተ ሞኝ፥ አንተ የምትዘራው ካልሞተ ሕያው አይሆንም፤ ምዕራፉን ተመልከት |