1 ዜና መዋዕል 7:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የይሳኮር ወገኖች የሆኑ ወንድሞቻቸው ሁሉ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩት ሰማኒያ ሰባት ሺህ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከይሳኮር ጐሣዎች ሁሉ የተመዘገቡት ተዋጊዎች የቤተ ሰቦቹ ትውልድ ቍጥር በአጠቃላይ ሰማንያ ሰባት ሺሕ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ከይሳኮር ነገድ ቤተሰቦች ዕድሜአቸው ለወታደራዊ አገልግሎት የደረሰ ሰማኒያ ሰባት ሺህ ወንዶች መሆናቸው የትውልድ መዝገባቸው ያስረዳል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወንድሞቻቸውም በይሳኮር ወገኖች ሁሉ ጽኑዓን ኀያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩ ሰማንያ ሰባት ሺህ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ወንድሞቻቸውም በይሳኮር ወገኖች ሁሉ ጽኑዓን ኀያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩ ሰማኒያ ሰባት ሺህ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |