1 ዜና መዋዕል 7:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 የወንድሙም የኤላም ልጆች ጾፋ፥ ይምና፥ ሰሌስ፥ ዓማል ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 የወንድሙ የኤላም ወንዶች ልጆች፤ ጾፋ፣ ዪምና፣ ሰሌስ፣ ዓማል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 የያፍሌጥ ወንድም ሖታምም ጾፋሕ፥ ዩምናዕ፥ ሼሌሽና ዓማል ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 የወንድሙም የኡላም ልጆች ጾፋ፥ ይምና፥ ሰሌስ፥ ዓማል ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 የወንድሙም የኤላም ልጆች ጾፋ፥ ይምና፥ ሰሌስ፥ ዓማል ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |