Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




1 ዜና መዋዕል 6:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 የሕልቃናም ልጆች፤ ልጁ ሱፊ፥ ልጁ ናሐት፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 ልጁ ሕልቃና፣ ልጁ ሱፊ፣ ልጁ ናሐት፣

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 አሒሞትም ኤልቃናን ወለደ፤ ኤልቃናም ጾፋይን ወለደ፤ ጾፋይ ናሐትን ወለደ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ልጁ ሕል​ቃና፤ ልጁ ሱፌ፤ ልጁ ናሔት፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 የሕልቃናም ልጆች፤ ልጁ ሱፊ፥ ልጁ ናሐት፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




1 ዜና መዋዕል 6:26
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የሕልቃናም ልጆች፥ አማሢ፥ አኪሞት።


ልጁ ኤልያብ፥ ልጁ ይሮሐም፥ ልጁ ሕልቃና ነበሩ።


የሱፍ ልጅ፥ የሕልቃና ልጅ፥ የመሐት ልጅ፥ የአማሢ ልጅ፥


ኦዚም ዘራእያን ወለደ፤ ዘራእያም መራዮትን ወለደ፤


በተራራማው በኤፍሬም አገር በአርማቴም መሴፋ የሚኖር ሕልቃና የተባለ አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም የይሮሐም ልጅ፥ የኤሊዩ ልጅ፥ የቶሑ ልጅ፥ የናሲብ ልጅ ሲሆን ከኤፍሬም ነገድ ነበረ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች