1 ዜና መዋዕል 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የይሃሌልኤል ልጆች ዚፍ፥ ዚፋ፥ ቲርያ፥ አሣርኤል ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የይሃሌልኤል ወንዶች ልጆች፤ ዚፍ፣ ዚፋ፣ ቲርያ፣ አሣርኤል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ይሃልኤልም ዚፍ፥ ዚፋ፥ ቲረያና አሳርኤል ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የኢያልኤል ልጆች ዜፍ፥ ዚፋ፥ ቲርያ፥ አሣርኤል ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 የኤላም ልጅ ቄኔዝ ነበረ። የይሃሌልኤል ልጆች ዚፍ፥ ዚፋ፥ ቲርያ፥ አሣርኤል ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |