1 ዜና መዋዕል 4:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የሹሐ ወንድም ክሉብ ምሒርን ወለደ፤ ምሒርም ኤሽቶን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የሹሐ ወንድም ከሉብ መሒር ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ወለደ፤ መሒርም ኤሽቶንን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሱሃም ወንድም ካሌብ የኤስቶንን አባት ማኪርን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሹሐም ወንድም ክሉብ የኤሽቶንን አባት ምሒርን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከት |