1 ዜና መዋዕል 27:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በዳን ላይ የይሮሐም ልጅ ዓዛርኤል አለቃ ነበረ፤ እነዚህ የእስራኤል ነገዶች አለቆች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በዳን ነገድ ላይ የተሾመው፣ የይሮሐም ልጅ ዓዛርኤል። እንግዲህ የእስራኤል ነገድ አለቆች እነዚህ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በዳን ወገንም ላይ የኢዮራም ልጅ ዓዛርኤል፤ እነዚህ የእስራኤል ነገዶች አለቆች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በዳን ላይ የይሮሐም ልጅ ዓዛርኤል፤ እነዚህ የእስራኤል ነገዶች አለቆች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |