1 ዜና መዋዕል 26:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ለሜሱላም ኃያላን የነበሩ ዐሥራ ስምንት ልጆችና ወንድሞች ነበሩት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ሜሱላም በቂ ችሎታ ያላቸው ወንዶች ልጆችና ቤተ ዘመዶች ነበሩት፤ ቍጥራቸውም በአጠቃላይ ዐሥራ ስምንት ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 መሼሌምያም ችሎታ ያላቸው ዐሥራ ስምንት ልጆችና ቤተሰቦች ነበሩት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለሜሱላምም ኀያላን የነበሩ ዐሥራ ስምንት ልጆችና ወንድሞች ነበሩት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ለሜሱላም ኀያላን የነበሩ ዐሥራ ስምንት ልጆችና ወንድሞች ነበሩት። ምዕራፉን ተመልከት |