1 ዜና መዋዕል 23:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የይስዓር ልጆች አለቃው ሰሎሚት ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የይስዓር ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ሰሎሚት ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የቀዓት ሁለተኛ ልጅ ይጽሐር የጐሣው አለቃ የነበረ ሸሎሚት ተብሎ የሚጠራ አንድ ወንድ ልጅ ነበረው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የይስዓር ልጆች አለቃው ሰሎሚት ነበረ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የይስዓር ልጆች አለቃው ሰሎሚት ነበረ። ምዕራፉን ተመልከት |