1 ዜና መዋዕል 2:47 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 የያህዳይም ልጆች ሬጌም፥ ኢዮታም፥ ጌሻን፥ ፋሌጥ፥ ሔፋ፥ ሸዓፍ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 የያህዳይ ወንዶች ልጆች፤ ሬጌም፣ ኢዮታም፣ ጌሻን፣ ፋሌጥ፣ ዔፋ፣ ሸዓፍ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 ያህዳይ የተባለውም ሰው ሬጌም፥ ዮታም፥ ጌሻን፥ ፔሌጥ፥ ዔፋና ሻዓፍ ተብለው የሚጠሩ ስድስት ወንዶች ልጆችን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 የያዳይም ልጆች፤ ሬጌም፥ ዮታም፥ ጌርሶም፥ ፋሌጥ፥ ጌፋና፥ ሰጋፍ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 የያህዳይም ልጆች ሬጌም፥ ኢዮታም፥ ጌሻን፥ ፋሌጥ፥ ዔፋ፥ ሸዓፍ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |