Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




1 ዜና መዋዕል 2:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

45 የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት-ጹር አባት ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

45 ሸማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

45 ሻማይም ማዖንን ወለደ፤ ማዖንም ቤትጹርን ወለደ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

45 የሰ​ማ​ኤ​ምም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖ​ንም የቤት ሱር አባት ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

45 የሸማይም ልጅ ማዖን ነበረ፤ ማዖንም የቤት ጹር አባት ነበረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




1 ዜና መዋዕል 2:45
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ሽማዕም የዮርቅዓምን አባት ረሐምን ወለደ፤ ሬቄምም ሸማይን ወለደ።


የካሌብም ቁባት ዔፋ ሐራንን፥ ሞዳን፥ ጋዜዝን ወለደች፤ ሐራንም ጋዜዝን ወለደ።


ማዖን፥ ቀርሜሎስ፥ ዚፍ፥ ዩጣ፥


ሐልሑል፥ ቤትጹር፥ ጌዶር፥


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች