1 ዜና መዋዕል 2:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ስድስተኛውንም አሳምን፥ ሰባተኛውንም ዳዊትን ነበረ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ስድስተኛ ልጁ አሳም፣ ሰባተኛ ልጁ ዳዊት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ስድስተኛውን ኦጼምና ሰባተኛውን ዳዊትን ወለደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስድስተኛውንም አሶንን፥ ሰባተኛውንም ዳዊትን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ስድስተኛውንም አሳምን፥ ሰባተኛውንም ዳዊትን ወለደ፤ ምዕራፉን ተመልከት |