1 ዜና መዋዕል 19:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የቀረውንም ሕዝብ ለወንድሙ ለአቢሳ ሰጠው፤ እነርሱም በአሞንም ልጆች ላይ ተሰለፉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የቀሩትም ሰዎች በወንድሙ በአቢሳ ሥር ሆነው አሞናውያንን እንዲገጥሙ አሰለፋቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከሠራዊቱ ቀሪውን ክፍል በወንድሙ በአቢሳ ትእዛዝ ሥር አደረገ፤ አቢሳም እነርሱን በዐሞናውያን ፊት ለፊት አሰለፋቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የቀረውንም ሕዝብ ለወንድሙ ለአቢሳ ሰጠው፤ እነርሱም በአሞን ልጆች ላይ ተሰለፉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የቀረውንም ሕዝብ ለወንድሙ ለአቢሳ ሰጠው፤ በአሞንም ልጆች ላይ ተሰለፉ። ምዕራፉን ተመልከት |