1 ዜና መዋዕል 15:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በራክያና ሕልቃናም የታቦቱን እልፍኝ ጠባቂዎች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በራክያና ሕልቃና የታቦቱ በር ጠባቂዎች ነበሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23-24 በራክያ፥ ኤልቃና፥ ዖቤድኤዶምና ዩሒያ የቃል ኪዳኑ ታቦት ጠባቂዎች ሆነው ተመረጡ፤ ካህናቱ ሸባንያ፥ ኢዮሣፍጥ፥ ናትናኤል፥ ዐማሣይ፥ ዘካርያስ፥ በናያና ኤሊዔዘር በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት ፊት እየሄዱ እምቢልታ እንዲነፉ ተመረጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በራክያና ሕልቃናም ለታቦቷ በረኞች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በራክያና ሕልቃናም ለታቦቱ በረኞች ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |