Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




1 ዜና መዋዕል 1:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

54 መግዲኤል አለቃ፥ ዒራም አለቃ፤ እነዚህ የኤዶምያስ አለቆች ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

54 መግዲኤል እና ዒራም። እነዚህ የኤዶም ዘሮች የነገድ አለቆች ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

54 መግዲኤልና ዒራም ተብለው ይጠሩ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

54 መግ​ዴ​ኤል አለቃ፥ ዛፎ​አል አለቃ፤ እነ​ዚህ የኤ​ዶ​ም​ያስ አለ​ቆች ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

54 አለቃ መግዲኤል፥ አለቃ ዒራም፤ እነዚህ የኤዶምያስ አለቆች ነበሩ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




1 ዜና መዋዕል 1:54
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የዔሳው መጀመሪያ ልጅ የኤልፋዝ ልጆች፥ የዔሳው ልጆች አለቆች እነዚህ ናቸው፥ የቴማን አለቃ፥ ኦማር አለቃ፥ ስፎ አለቃ፥ ቄናዝ አለቃ፥


ቄኔዝ አለቃ፥ ቴማን አለቃ፥ ሚብሳር አለቃ፥


የእስራኤልም ልጆች፤ ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥ ይሳኮር፥ ዛብሎን፥


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች