Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




1 ዜና መዋዕል 1:52 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

52 አህሊባማ አለቃ፥ ኤላ አለቃ፥ ፊኖን አለቃ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

52 ኦሆሊባማ፣ ኤላ፣ ፒኖን፣

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

52 ኦሆሊባማ፥ ኤላ፥ ፊኖን፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

52 አህ​ሊ​ባማ አለቃ፥ ኤላ አለቃ፥ ፌኖን አለቃ፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

52 አልእቃ አህሊባማ፥ አለቃ ኤላ፥ አለቃ ፊኖን፥

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




1 ዜና መዋዕል 1:52
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ዔሳው ከከነዓን ልጆች ሚስቶችን አገባ፥ የኬጢያዊውን የዔሎንን ልጅ ዓዳን፥ የሒዋዊው የፅብዖን ልጅ ዓና የወለዳትን ኦሆሊባማን፥


ኦሆሊባማ አለቃ፥ ኤላ አለቃ፥ ፊኖን አለቃ፥


የኤዶምያስም አለቆች እነዚህ ነበሩ፤ ቲምናዕ አለቃ፥ ዓልዋ አለቃ፥ የቴት አለቃ፥


ቄኔዝ አለቃ፥ ቴማን አለቃ፥ ሚብሳር አለቃ፥


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች