1 ዜና መዋዕል 1:49 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 ሳኡልም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም49 ሳኡል ሲሞት፣ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን በምትኩ ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም49 ሻኡል በሞተ ጊዜ የዐክቦር ልጅ የነበረው በዓልሐናን ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)49 ሳኦልም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የአክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)49 ሳኡልም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከት |