1 ዜና መዋዕል 1:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ኢዮባብም ሞተ፥ በእርሱም ፋንታ የቴማን አገር ሰው ሑሳም ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 ኢዮባብ ሲሞት፣ የቴማን አገር ሰው ሑሳም በምትኩ ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 ዩባብ በሞተ ጊዜ የቴማን አገር ሰው ሑሻም ነገሠ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ኢዮባብም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የቴማን ሀገር ሰው አሶም ነገሠ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ኢዮባብም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የቴማን አገር ሰው ሑሳም ነገሠ። ምዕራፉን ተመልከት |