ከዚህም በኋላ ራጉኤል ተነሥቶ ሄደ፤ እርሱም “ምናልባት ይሞት ይሆናል” ብሎ መቃብር ቈፈረ።
‘እሱም ይሞታል እኛም የሰዎች መሳቂያና ማላገጫ እንሆናለን’ ብሎ አስቧልና።”