ጴጥሮስም መልሶ “ምሳሌውን ተርጕምልን፤” አለው።
ጴጥሮስም፣ “ምሳሌውን አስረዳን” አለው።
ጴጥሮስም መልሶ “ይህንን ምሳሌ ተርጉምልን” አለው።
ጴጥሮስ ግን ኢየሱስን “የምሳሌውን ትርጒም አስረዳን” አለው።
ጴጥሮስም መልሶ፦ ምሳሌውን ተርጕምልን አለው።
“እንግዲህ እናንተ የዘሪውን ምሳሌ ስሙ።
በዚያን ጊዜ ሕዝቡን ትቶ ወደ ቤት ገባ። ደቀ መዛሙርቱም ወደ እርሱ ቀርበው “የእርሻውን እንክርዳድ ምሳሌ ተርጕምልን፤” አሉት።
ኢየሱስም እንዲህ አለ “እናንተ ደግሞ እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን?
ለብቻቸውም ሲሆኑ ነገሩን ሁሉ ለገዛ ደቀ መዛሙርቱ ይፈታላቸው ነበር።
ከሕዝቡ ዘንድ ወደ ቤት ከገባ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ምሳሌውን ጠየቁት።
ደቀ መዛሙርቱም እንዲህ አሉት፥ “እነሆ፥ ዛሬ ገልጠህ ትናገራለህ፤ ምንም በምሳሌ የተናገርኸው የለም።