የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ሉቃስ 22:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የፋ​ሲ​ካን በግ የሚ​ያ​ር​ዱ​ባት የቂጣ በዓ​ልም ደረ​ሰች።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚህ በኋላ የፋሲካ በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የፋሲካም በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ፤

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚህ በኋላ የፋሲካ በግ የሚታረድበት የቂጣ በዓል ደረሰ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ፋሲካንም ሊያርዱበት የሚገባው የቂጣ በዓል ደረሰ፤

ምዕራፉን ተመልከት



ሉቃስ 22:7
7 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ከመ​ጀ​መ​ሪ​ያ​ውም ወር በዐ​ሥራ አራ​ተ​ኛው ቀን ሠርክ ጀም​ራ​ችሁ እስ​ከ​ዚሁ ወር ሃያ አን​ደኛ ቀን ሠርክ ድረስ ቂጣ ትበ​ላ​ላ​ችሁ።


በዚ​ህም ወር እስከ ዐሥራ አራ​ተኛ ቀን ድረስ ጠብ​ቁት፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ማኅ​በር ሁሉ ሲመሽ ይረ​ዱት።


ፋሲ​ካም የሚ​ባ​ለው የቂጣ በዓል ቀረበ።


እር​ሱም እሺ አለ፤ ሰው ሳይ​ኖ​ርም እር​ሱን አሳ​ልፎ ሊሰ​ጣ​ቸው ምቹ ጊዜ ይሻ ነበር።


እን​ግ​ዲህ ለአ​ዲስ ቡሆ ትሆኑ ዘንድ አሮ​ጌ​ውን እርሾ ከእ​ና​ንተ አርቁ፤ ገና ቂጣ ናች​ሁና፤ ፋሲ​ካ​ችን ክር​ስ​ቶስ ተሠ​ውቶ የለ​ምን?