እግዚአብሔርም ኢያሱን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦
ከዚያም እግዚአብሔር ኢያሱን እንዲህ አለው፤
ጌታም ኢያሱን እንዲህ አለው፦
ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር ኢያሱን እንዲህ አለው፦
እግዚአብሔርም ኢያሱን፦ የምስክሩን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዝ ብሎ ተናገረው።
በዚያም ቀን እግዚአብሔር ኢያሱን በእስራኤል ልጆች ሁሉ ፊት ከፍ አደረገው፤ ሙሴንም እንደ ፈሩ በዕድሜው ሁሉ ፈሩት።
“የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዛቸው።”