በላያቸው ከሚያረጁት ከቀይ ሐር ልብስና ከቀጭን ልብስ የተነሣ አማልክት እንዳይደሉ ታውቃላችሁ፤ በኋላም እነርሱ ራሳቸው ይጠፋሉ፤ ለሀገርም መሰደቢያ ይሆናሉ፤