ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:71 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)71 እንዲሁም በላዩ አዕዋፍ የሚቀመጡበትን፥ በአትክልት ቦታ ውስጥ ያለ ነጭ እሾህን ይመስላሉ፤ ከእንጨት የተሠሩ፥ በብርና በወርቅ የተለበጡ ጣዖቶቻቸው እንዲሁ በጨለማ ውስጥ እንደ ተጣለ በድን ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |