ከእንጨት፥ ወይም ከወርቅ፥ ወይም ከብር የተሠሩ ጣዖታት ቤት ቢቃጠል፥ ካህናቶቻቸው ሸሽተው ራሳቸውን ያድናሉ፤ እነርሱ ግን እንደ ምሰሶ በመካከል ይቃጠላሉ።