ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ለራሳቸው ፍርድን አይፈርዱም፤ ግፍንም አያርቁም፤ ምንም ማድረግ አይችሉምና፥ በሰማይና በምድር መካከል እንደሚበርሩ ቍራዎች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |