ለራሳቸው ፍርድን አይፈርዱም፤ ግፍንም አያርቁም፤ ምንም ማድረግ አይችሉምና፥ በሰማይና በምድር መካከል እንደሚበርሩ ቍራዎች ናቸው።