ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:55 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)55 ከእንጨት፥ ወይም ከወርቅ፥ ወይም ከብር የተሠሩ ጣዖታት ቤት ቢቃጠል፥ ካህናቶቻቸው ሸሽተው ራሳቸውን ያድናሉ፤ እነርሱ ግን እንደ ምሰሶ በመካከል ይቃጠላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |