የሚያመልኳቸው ያፍራሉ፤ በምድርም ላይ ቢወድቁ ራሳቸው አይነሡም፤ ቢያነሡአቸውም ራሳቸው አይቆሙም፤ ቢያዘነብሉም ራሳቸው በራሳቸው ቀጥ አይሉም፤ ለእነርሱም መሥዋዕት ማቅረብ ለሞተ ሰው ምግብ እንደ ማቅረብ ነው።