ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ካህናቶቻቸውም መሥዋዕታቸውን እየሸጡ ያቃልሏቸዋል። እንደዚሁም ሚስቶቻቸው መሥዋዕቱን ያጣፍጣሉ፤ ነገር ግን ከእርሱ ለበሽተኛና ለድሃ አይሰጡም። ምዕራፉን ተመልከት |