ንጉሥን በበደለ ሰው ላይ በሮች እንደሚዘጉበት፥ በመቃብር ውስጥ ያለ ሟችም እንደሚዘጋበት እንዲሁ ሌቦች እንዳይሠርቋቸው ካህናቶቻቸው በመዝጊያና በቅWልፍ ይጠብቋቸዋል።