ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የተሰበረ የሸክላ ዕቃ እንደማይጠቅም ጣዖቶቻቸው እንዲሁ ናቸው። በቤትም ይቸነክሯቸዋል፤ ከሚገባውም የሰው እግር የተነሣ ትቢያ በዐይናቸው ይሞላል። ምዕራፉን ተመልከት |