የተሰበረ የሸክላ ዕቃ እንደማይጠቅም ጣዖቶቻቸው እንዲሁ ናቸው። በቤትም ይቸነክሯቸዋል፤ ከሚገባውም የሰው እግር የተነሣ ትቢያ በዐይናቸው ይሞላል።