ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ንጉሥን በበደለ ሰው ላይ በሮች እንደሚዘጉበት፥ በመቃብር ውስጥ ያለ ሟችም እንደሚዘጋበት እንዲሁ ሌቦች እንዳይሠርቋቸው ካህናቶቻቸው በመዝጊያና በቅWልፍ ይጠብቋቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |