በዚያም ከቆሙት ወደ አንዱ ቀርቤ ስለዚህ ሁሉ እውነቱን ጠየቅሁት፤ እርሱም ነገረኝ፤ የነገሩንም ፍቺ አስታወቀኝ፥ እኔም ነገሩን ተረዳሁት።