የባቢሎን ሰዎች የሚያመልኩት ስሙ ቤል የሚባል ጣዖት ነበር፤ ምግቡንም ሁልጊዜ ዐሥራ ሁለት ጫን በሚፈጅ ቻል ዐሥራ ሁለት መስፈሪያ ስንዴ፥ አርባ በግ፥ ስድስት ፊቀንም ወይን እያውጣጡ ይሰጡት ነበር።