ወደ ንጉሡም ሄዱ፤ እንዲህም አሉት፥ “ዳንኤልን ስጠን። ይህ ካልሆነ ግን ገንዘብህን እንዘርፋለን፤ እንገድልሃለን፤ ቤትህንም በእሳት እናቃጥላለን” አሉት።