በእርሷ ላይ ክፉ ሥራ አልተገኘምና ስለ ልጃቸው ስለ ሶስና ኬልቅዩና ሚስቱ ከባልዋ ከኢዮአቄምና ከዘመዶችዋ ሁሉ ጋር እግዚአብሔርን አመሰገኑት።