ከቃላቸው የተነሣ ዳንኤል ነቅፏቸዋልና፥ ምስክርነታቸውንም ሐሰት አድርጎባቸዋልና በእነዚያ በሁለቱ መምህራን ላይ በጠላትነት ተነሡባቸው።